am_tn/psa/018/027.md

648 B

አወረድሃቸው

‹‹ዝቅ አደረግሃቸው››

የትዕቢተኛውን፣ የንቀት ዐይን

ፈሊጣዊው አነጋገር ትዕቢተኛ ሰውን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የታበዬ››

ለመብራቴ ብርሃን ሰጠኸኝ፤ ያህዌ አምላኬ ጨለማዬን ያበራል

ጸሐፊው የያህዌ መገኘት ብርሃን እንደሆነ ይናገራል፡፡ እነዚህ አነጋገሮች ተመሳሳይ ትርጒም አላቸው፡፡

በአንተ ቅጥሩን እዘላለሁ

‹‹በአንተ ርዳታ እንቅፋትን እሻገራለሁ››