am_tn/psa/006/001.md

782 B

አጠቃላይ ሃሳብ፡

በዕብራይስጥ ቅኔ ትይዩነት የተለመደ ነው፡፡ (ቅኔ እና ትይዩነትን ይመልከቱ)

ለመዘምራን አለቃ

“ይህ ለመዘምራን አለቃ ለአምልኮ እንዲጠቀምበት ነው”

በዋሽንት

“ይህ መዝሙር በዋሽንት በሚጠቀሙ መታጀብ አለበት”

በሺሚኒት

ይህ የሙዚቃውን ስልት ሊያመለክት ይችላል

የዳዊት መዝሙር

አማራጭ ፍችዎች፡ 1) ዳዊት ዝማሬውን ጽፎታል ወይም 2) ዝማሬው ስለዳዊት ነው ወይም 3) ዝማሬው የተዘመረው በዳዊት የአዘማመር ስልት ነው፡፡

አጥንቶቼ ታውከዋል/ይንቀጠቀጣሉ

x