# አጠቃላይ ሃሳብ፡ በዕብራይስጥ ቅኔ ትይዩነት የተለመደ ነው፡፡ (ቅኔ እና ትይዩነትን ይመልከቱ) # ለመዘምራን አለቃ “ይህ ለመዘምራን አለቃ ለአምልኮ እንዲጠቀምበት ነው” # በዋሽንት “ይህ መዝሙር በዋሽንት በሚጠቀሙ መታጀብ አለበት” # በሺሚኒት ይህ የሙዚቃውን ስልት ሊያመለክት ይችላል # የዳዊት መዝሙር አማራጭ ፍችዎች፡ 1) ዳዊት ዝማሬውን ጽፎታል ወይም 2) ዝማሬው ስለዳዊት ነው ወይም 3) ዝማሬው የተዘመረው በዳዊት የአዘማመር ስልት ነው፡፡ # አጥንቶቼ ታውከዋል/ይንቀጠቀጣሉ x