am_tn/pro/25/27.md

1.5 KiB

እጅግ በጣም ብዙ ማር መብላት ጥሩ አይደለም፤ በክብር ላይ ክብር እንደመፈለግ ነው

ሁሉም አንተን ሊያከብሩህ ሲፈለጉና ማር መብላት መልካም ነው፣ ነገር ግን ብዙ ማር መብላት ትችላለህ፣ ሰዎች አንተን ሊያከብሩህ መሞከር አስቸጋሪ ይሆንብሃል” (ተነፃፃሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

መልካም አይደለም

ይህ በአዎንታዊ መንገድ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የይህ መጥፎ ነገር ነው” (ምፀት የሚለውን ይመልከቱ)

በክብር ላይ ክብር እንደመፈለግ ነው

“ይህ ሌሎች አንተን እንዴት እንደሚያከብሩህ ሁልጊዜ እንደ ማሰብ ነው፡፡” የመጀመርያው ቋንቋ ትርጉም ግልጽ አይደለም፡፡ አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች ይህንን “ለሰዎች በጣም ብዙ አስተያየቶችን እንደ መናገር ነው” ብለው ተርጉመውታል፡፡

ራሱን መግዛት የማይችል ሰው እንደፈረሰችና ቅጥር እንደሌላት ከተማ ነው

ራሱን መግዛት የማይችል ሰውና ቅጥር የሌላት ከተማ ደካማና ተጋላጭ ናቸው፡፡ (ተነፃፃሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

የፈረሰና ቅጥር የሌላት

“የግንብ አጥሮቹን ወታደር ያጠቃውና ያፈረሰው”