20 lines
1.5 KiB
Markdown
20 lines
1.5 KiB
Markdown
|
# እጅግ በጣም ብዙ ማር መብላት ጥሩ አይደለም፤ በክብር ላይ ክብር እንደመፈለግ ነው
|
||
|
|
||
|
ሁሉም አንተን ሊያከብሩህ ሲፈለጉና ማር መብላት መልካም ነው፣ ነገር ግን ብዙ ማር መብላት ትችላለህ፣ ሰዎች አንተን ሊያከብሩህ መሞከር አስቸጋሪ ይሆንብሃል” (ተነፃፃሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)
|
||
|
|
||
|
# መልካም አይደለም
|
||
|
|
||
|
ይህ በአዎንታዊ መንገድ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የይህ መጥፎ ነገር ነው” (ምፀት የሚለውን ይመልከቱ)
|
||
|
|
||
|
# በክብር ላይ ክብር እንደመፈለግ ነው
|
||
|
|
||
|
“ይህ ሌሎች አንተን እንዴት እንደሚያከብሩህ ሁልጊዜ እንደ ማሰብ ነው፡፡” የመጀመርያው ቋንቋ ትርጉም ግልጽ አይደለም፡፡ አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች ይህንን “ለሰዎች በጣም ብዙ አስተያየቶችን እንደ መናገር ነው” ብለው ተርጉመውታል፡፡
|
||
|
|
||
|
# ራሱን መግዛት የማይችል ሰው እንደፈረሰችና ቅጥር እንደሌላት ከተማ ነው
|
||
|
|
||
|
ራሱን መግዛት የማይችል ሰውና ቅጥር የሌላት ከተማ ደካማና ተጋላጭ ናቸው፡፡ (ተነፃፃሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)
|
||
|
|
||
|
# የፈረሰና ቅጥር የሌላት
|
||
|
|
||
|
“የግንብ አጥሮቹን ወታደር ያጠቃውና ያፈረሰው”
|