am_tn/php/03/15.md

1.0 KiB

X

ስለዚህ እንደ ባለአእምሮ እናስብ ጳውሎስ የእምነት ወዳጆችን እርሱ እንደ ጠቀሳቸው ፍላጎት እንዲኖሩ ይፈልጋል PHP 3:8-11። ትኩረት፡ "በእምነት እንደ ጠነከሩ ሆነው አንድ አሳብ እንዲያስቡ ሁላችንንም አማኞች አደፋፍራለሁ" እንደምታስቡ እዚህ ላይ "እናንት" የሚለው ቃል የሚያሳየው በተለየ ሁኔታ የሚያስቡ አማኞች ወይም ከጳውሎስ ጋር የማይስማሙትን ነው። (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-you]]) እግዚአብሔር ደግሞ ለእናንተ ይገልጻል "እግዚአብሔር ደግሞ ግልጥ ያደርግላችኋል" በየትኛውም ደርጃ የደረስን ቢሆን በዚያው በደረስንበት ሁኔታ እንመላለስ ትኩረት፡"ሁላችንም በተቀበልነው እውነት መሠረት በመታዘዝ እንቀጥል" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-inclusive]])