am_tn/php/03/08.md

3.5 KiB

X

በርግጥ "በርግጥም" ወይም "በእውነት" አሁን እቆጥራለሁ "አሁን" የሚለው ቃል ጳውሎስ ፈሪሳዊ መሆኑን የተዋበትና በክርስቶስ አማኝ ከሆነበት ጊዜ ጀምሮ መለወጡን ለማጉላት ነው" ትኩረት፡ "አሁን በክርስቶስ አምኛለሁ"(ተመልክት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]]) ሁሉን ነገር እንደ ጉዳት እቆጥራለህ ጳውሎስ ከክርስቶስ ሌላ በማንኛውም ነገር መታመን ከንቱ እንደሆነ ይገልጻል። ትኩረት፡ "ማንኛውንም ነገር እንደ ከንቱ እቆጥራለሁ" ከሁሉ ይልቅ ስለሚበልጠው ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ ጌታዬ ዕውቀት ትኩረት፡"የክርስቶስ ኢየሱስ ጌታዬ ዕውቀት ከሁሉ ይበልጣል" ስለ እርሱ ሁሉ ነገር እንደ ጥራጊ እቆጥራለሁ ትኩረት፡ከእርሱ የተነሣ ማንኛውንም ነገር በፈቃዴ ክጃለሁ" እንደ ቤት ጥራጊ እቆጥራለሁ ጳውሎስ አንድ ሰው የሚመካበት ነገር የሚጣል መሆኑን ያነጻጽራል። ምን ያህል ከንቱ እንደሆን ትኩረት ይሰጣራል። ትኩረት፡ "እንደ ጉድፍ አስባለሁ" ወይም "ፍጽም ከንቱ እንደሆኑ አስባለሁ" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ስለዚህም ክርስቶስን አገኝ ዘንድ "ስለዚህ ክርስቶስ እንዲኖረኝ ብቻ" አሁን በእርሱ ተገኝቻለሁ "በእርሱ ተገኝቻለሁ" የሚለው ሐረግ ማለት ከእርሱ ጋር የቅርብ ግንኙነት ወይም ከክርስቶስ ጋር ህብረት መኖር ማለት ነው" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ከሕግ የራሴ የሆነ ጽድቅ የለኝም ትኩረት፡"በራሴ ሕግን በመታዘዝ እግዚአብሔርን ለማስደስት አልሞክርም" በዚህ ፈንታ አለኝ "ይልቁን ይህ አለኝ" ወይም "በቀጥታ ተቃራኒውአለኝ" ከእግዚአብሔር ያለኝ ጽድቅ በእምነት በክርስቶስ ያለኝ ነው ትኩረት፡ "እግዚአብሔር በክርስቶስ ባለኝ እምነት የተነሣ እግዚአብሔር ተቀብሎኛል" የትንሣኤው ኃይል ትኩረት፡የእርሱ ኃይል ሕይወት እንደሚሰጥ አውቃለሁ" የእርሱ የመከራው ተካፋዮች "የመከራው ተካፋዮች" ሞቱን በሚመስል በክርስቶስ ተለውጫለሁ "መለወጥ" የሚለው ቃል ማለት አንድን ነገር በአንድ ነገር መለወጥ ማለት ነው።ኢየሱስ የሞተበት መንገድ የዘላለም ሕይወት አስገኘ። እንግዲህ ጳውሎስ የዘላለ ሕይወት ለማግኘ ሞቱ የኢየሱስን ሞት እንዲመስል ይፈልጋል። ትኩረት፡ "ክርስቶስ ሞቱን እንዲመስል ለውጦኛል" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) እንግዲህ እንደምንም ከሞት መነሳትን ለማመድ እንድችል ነው "እንደምንም" የሚለው ቃል ማለት ጳውሎስ በዚህ ዓለም ምን እንደሚሆን አያውቅም፤ ነገር ግን ምንም ቢሆን የዘላለ ሕይወት መሆኑ አይቀርም። ትኩረት፡ "እንግዲህ አሁን ምን ቢሆን ግድ የለም፤ ከሞትኩ በኋላ ወደ ሕይወት እመጣለሁ"