am_tn/phm/01/21.md

19 lines
1.4 KiB
Markdown

# ፊልሞን 1፡ 21-22
ስለመታዘዝህ ከፍተኛ መተማመን አለኝ
"ምክንያቱም ያዘዝኩን እነነደሚታደረግ እርግጠኛ ነኝ"
የአንተ መታዘዝ...እጽፍልሃለሁ . . . ታደርገዋለህ
ጳውሎስ ይህንን የጻፈው ለፊልሞና ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-you]])
እያወቅሁ
"አውቃለሁ"
በተመሳሳይ መልኩ
"እንዲሁም"
ለእኔ ማረፊያ ሥፍራ አዘጋጅልኝ
"በቤትህ ለእኔ ማረፊያ የሚሆን ሥፍራን አዘጋጅልን፡፡" ጳውሎስ ፊልሞን ይህንን እንዲያደረግ ይጠይቀዋል፡፡
በእናንተ ጸሎት . . . ልጎበኛችሁ
በዚህ ሥፍራ ላይ “እናንተ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ፊልሞንን እና በእርሱ ቤት ውስጥ የሚሰበሰቡ አማኞችን ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-you]])
በጸሎታችሁ
አማራጭ ትርጉም: "በጸሎታችሁ ምክንያት" ወይም "እናንተ ሁላችሁ ስለ እኔ በመጸለያችሁ ምክንያት፡፡"
በቶሎ ልጎበኛችሁ እችላለሁ
"በእስር ያቆኙ ሰዎች ቶሎ በነጻ እንዲለቁኝ እግዚአብሔር ያደርጋል ከዚያም ወደ እናንተ መምጣት እችላለሁ፡፡" (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive]])