# ፊልሞን 1፡ 21-22 ስለመታዘዝህ ከፍተኛ መተማመን አለኝ "ምክንያቱም ያዘዝኩን እነነደሚታደረግ እርግጠኛ ነኝ" የአንተ መታዘዝ...እጽፍልሃለሁ . . . ታደርገዋለህ ጳውሎስ ይህንን የጻፈው ለፊልሞና ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-you]]) እያወቅሁ "አውቃለሁ" በተመሳሳይ መልኩ "እንዲሁም" ለእኔ ማረፊያ ሥፍራ አዘጋጅልኝ "በቤትህ ለእኔ ማረፊያ የሚሆን ሥፍራን አዘጋጅልን፡፡" ጳውሎስ ፊልሞን ይህንን እንዲያደረግ ይጠይቀዋል፡፡ በእናንተ ጸሎት . . . ልጎበኛችሁ በዚህ ሥፍራ ላይ “እናንተ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ፊልሞንን እና በእርሱ ቤት ውስጥ የሚሰበሰቡ አማኞችን ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-you]]) በጸሎታችሁ አማራጭ ትርጉም: "በጸሎታችሁ ምክንያት" ወይም "እናንተ ሁላችሁ ስለ እኔ በመጸለያችሁ ምክንያት፡፡" በቶሎ ልጎበኛችሁ እችላለሁ "በእስር ያቆኙ ሰዎች ቶሎ በነጻ እንዲለቁኝ እግዚአብሔር ያደርጋል ከዚያም ወደ እናንተ መምጣት እችላለሁ፡፡" (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive]])