am_tn/oba/01/15.md

2.8 KiB

አጠቃላይ መረጃ

በቁጥር 15 ላይ እግዚአብሄር መልዕክቱን ያጠቃልላል ከ16-21 በላይ ክፍል ላይ እግዚአብሄር በአብድዩ በኩል ለ ይሁዳ ህዝብ የኤዶም ምድር እንደሚወርሱ ይናገራቸዋል፡፡

የእግዚአብሄር ቀን…….ቀርቧልና…..በራስህ ላይ ይመለሳል

የመጽሀፍ ቅዱስ አዋቂዎች ቁጥር 15 ከቁጥር 14 ጋር ተያያዥነት እንዳለውና የመጀመሪያው ክፍል መደምደሚያ ወይም ለቁጥር 16 የመጀመሪያ ክፍል መሆኑን እርግጠኛ አይደሉም

የእግዚአየእግዚአብሄር ቀን በአህዛብ ሁሉ ላይ ቀርቧልናብሄር ቀን በአህዛብ ሁሉ ላይ ቀርቧልና

“እግዚአብሄር አምላክ ጌታ መሆኑን ለአህዛብ ሁሉ የሚያሳይበት ቀን ጊዜው አሁን ነው ”

አንተ እንዳደረግኸው እንዲሁ ይደረግብሃል

ይህ በገብር መልክ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚው “በሌሎች ያደረግኸውን እንዲሁ በአንተ ላይ አደርጋለሁ፡፡”

ፍዳህንም በራስህ ላይ ይመለሳል

በራስህ ላይ ይመለሳል የሚለው ለነዚያ ነገርች ይቀጣሉ ማለት ነው፡፡ ተርጓሚው “ለሰራኸው ሥራ መከራን ታያለህ”

አንተ

አንተ ሚለው ቃል ብዙ ወይ የወል ሲሆን የእስራኤልን ህዝብ ያመለክታል ተብሎ ይታሰባል

እንደ ጠጣችሁ

ይሁዳ ከጠላቶቹ የተቀበለው ቅጣት ልክ እንደ መራራ( ኮምጣጣ) መጠጥ መሆኑን ለማመልከት ነው፡፡ ተርጓሚው “መከራን እንደጠጣችሁ” ወይም “እንደቀጣኋችሁ”

በቅዱስ ተራራዬ

ይህ እየሩሳሌምን ለማለት ነው፡፡

እንዲሁ አህዛብ ሁሉ ዘወትር ይጠጣሉ

እግዚአብሄር በአህዛብ ሲቀጣቸው ተገለፀበትን ንግግር ዘወትር መራራ መጠጥን እንደጠጡ ተደርጎ ተመስለሏል፡፡ ተርጓሚ “አህዛብ ሁሉ መከራን ዘወትር ይጠጣሉ” ወይም “አህዛብን ሁሉ ሁሉ ያለማቋረጥ እቀጣለሁ”

ይጠጣሉ፤አዋን ይጠጣሉ ይጨልጡማል እንዳልሆኑም ይሆናሉ

እግዚአብሄር ቅጣትን የመጣበት ዘይቤያዊ አነጋገር ቀጥሏል፡፡ይጨልጣሉ የሚለው ቃል የሚገልፀው ቅጣትን በሙላት ይለማመዳሉ ማለት ሲሆን ውጤቱም ፈጽሞ እንደሚጠፉ ነው፡፡ ተርጓሚው “የቅጣቱን ፅዋ ፈጽመው እስኪጠፋ ይጠጣሉ” ወይም ፈፅሜ እስካጠፋቸው ድረስ በተደጋጋሚ እቀጣቸዋለው”