41 lines
2.8 KiB
Markdown
41 lines
2.8 KiB
Markdown
|
# አጠቃላይ መረጃ
|
||
|
|
||
|
በቁጥር 15 ላይ እግዚአብሄር መልዕክቱን ያጠቃልላል
|
||
|
ከ16-21 በላይ ክፍል ላይ እግዚአብሄር በአብድዩ በኩል ለ ይሁዳ ህዝብ የኤዶም ምድር እንደሚወርሱ ይናገራቸዋል፡፡
|
||
|
|
||
|
# የእግዚአብሄር ቀን…….ቀርቧልና…..በራስህ ላይ ይመለሳል
|
||
|
|
||
|
የመጽሀፍ ቅዱስ አዋቂዎች ቁጥር 15 ከቁጥር 14 ጋር ተያያዥነት እንዳለውና የመጀመሪያው ክፍል መደምደሚያ ወይም ለቁጥር 16 የመጀመሪያ ክፍል መሆኑን እርግጠኛ አይደሉም
|
||
|
|
||
|
# የእግዚአየእግዚአብሄር ቀን በአህዛብ ሁሉ ላይ ቀርቧልናብሄር ቀን በአህዛብ ሁሉ ላይ ቀርቧልና
|
||
|
|
||
|
“እግዚአብሄር አምላክ ጌታ መሆኑን ለአህዛብ ሁሉ የሚያሳይበት ቀን ጊዜው አሁን ነው ”
|
||
|
|
||
|
# አንተ እንዳደረግኸው እንዲሁ ይደረግብሃል
|
||
|
|
||
|
ይህ በገብር መልክ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚው “በሌሎች ያደረግኸውን እንዲሁ በአንተ ላይ አደርጋለሁ፡፡”
|
||
|
|
||
|
# ፍዳህንም በራስህ ላይ ይመለሳል
|
||
|
|
||
|
በራስህ ላይ ይመለሳል የሚለው ለነዚያ ነገርች ይቀጣሉ ማለት ነው፡፡ ተርጓሚው “ለሰራኸው ሥራ መከራን ታያለህ”
|
||
|
|
||
|
# አንተ
|
||
|
|
||
|
አንተ ሚለው ቃል ብዙ ወይ የወል ሲሆን የእስራኤልን ህዝብ ያመለክታል ተብሎ ይታሰባል
|
||
|
|
||
|
# እንደ ጠጣችሁ
|
||
|
|
||
|
ይሁዳ ከጠላቶቹ የተቀበለው ቅጣት ልክ እንደ መራራ( ኮምጣጣ) መጠጥ መሆኑን ለማመልከት ነው፡፡ ተርጓሚው “መከራን እንደጠጣችሁ” ወይም “እንደቀጣኋችሁ”
|
||
|
|
||
|
# በቅዱስ ተራራዬ
|
||
|
|
||
|
ይህ እየሩሳሌምን ለማለት ነው፡፡
|
||
|
|
||
|
# እንዲሁ አህዛብ ሁሉ ዘወትር ይጠጣሉ
|
||
|
|
||
|
እግዚአብሄር በአህዛብ ሲቀጣቸው ተገለፀበትን ንግግር ዘወትር መራራ መጠጥን እንደጠጡ ተደርጎ ተመስለሏል፡፡ ተርጓሚ “አህዛብ ሁሉ መከራን ዘወትር ይጠጣሉ” ወይም “አህዛብን ሁሉ ሁሉ ያለማቋረጥ እቀጣለሁ”
|
||
|
|
||
|
# ይጠጣሉ፤አዋን ይጠጣሉ ይጨልጡማል እንዳልሆኑም ይሆናሉ
|
||
|
|
||
|
እግዚአብሄር ቅጣትን የመጣበት ዘይቤያዊ አነጋገር ቀጥሏል፡፡ይጨልጣሉ የሚለው ቃል የሚገልፀው ቅጣትን በሙላት ይለማመዳሉ ማለት ሲሆን ውጤቱም ፈጽሞ እንደሚጠፉ ነው፡፡ ተርጓሚው “የቅጣቱን ፅዋ ፈጽመው እስኪጠፋ ይጠጣሉ” ወይም ፈፅሜ እስካጠፋቸው ድረስ በተደጋጋሚ እቀጣቸዋለው”
|