am_tn/num/26/01.md

8 lines
544 B
Markdown

# ማህበሩን ሁሉ ቁጠር
የሚቆጥሩት ሴቶችን ሣይሆን ወንዶችን ብቻ ነበር፡፡የዚህ ዓረፍተ ነገር ሙሉ ትርጉም የበለጠ ሊብራራ ይችላል፡፡“በማህበሩ ውሰጥ ያሉትን ወንዶች ሁሉ ቁጠሩ”(በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና የተሟላ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)
# ከሃያ ዓመት ጀምሮ ከዚያ በላይ
“20 ዓመትና ከዚያ በላይ”(ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)