16 lines
1.4 KiB
Markdown
16 lines
1.4 KiB
Markdown
# በድኖቻችሁ ይወድቃሉ
|
|
|
|
የበድኖቻቸው መውደቅ የሚያመለክተው የሚሞቱ መሆኑን ነው፡፡“ትሞታላችሁ”(ከዋናው ሃሣብ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመግለፅ የሚውል ቃል የሚለውን ይመልከቱ)
|
|
|
|
# ልጆቻችሁ በምድረ በዳ እረኞች ይሆናሉ
|
|
|
|
አንዳንድ የትርጉም ቅጂዎች “ልጆቻችሁ በምድረ በዳ ይቅበዘበዛሉ”የሚለውን ሃሣብ ይመርጡታል፡፡ይሄ የሆነበት ምክኒያት ከብቶቹ የሚግጡት ሣር እስከሚያገኙ ድረስ እረኞቹ ከቦታ ቦታ ይዘዋወሩ ስለነበረ ነው፡፡
|
|
|
|
# የሥራችሁን ውጤት መሸከም ይኖርባቸዋል
|
|
|
|
“ከድርጊታችሁ ፍሬ የተነሣ ሊሰቃዩ ይገባል”ወይም “ከእናንተ ድርጊት የተነሣ እነርሱ ሊሰቃዩ ይገባል”
|
|
|
|
# በድኖቻችሁ እስከጠፉ ድረስ
|
|
|
|
በድን ሬሣ ነው፡፡በድኖቻችሀ እስኪጠፉ ድረስ የሚለው ቃል የሚያመለክተው አንድ ሰው ሣይቀር የሚሞት መሆኑን ነው፡፡“ከእናንተ የመጨረሻው ሰው እስከሚሞት ድረስ”ወይም “ሁላችሁም እስክትሞቱ ድረስ”(ከዋናው ሃሣብ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመግለፅ የሚውል ቃል የሚለውን ይመልከቱ)
|