am_tn/neh/13/12.md

1.1 KiB

ይሁም ሁሉ

የሃገሩ ስም በሃገሩ ለሚኖሩ ሕዝቦች ወካይ ሆኖ ያገለግላል፡፡ ይህ ማስፋፊያ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በይሁዳ ይኖሩ የነበሩ ሕዝቦች በሙሉ” (ምትክ ስም እና ግነትና ማስፋፊያ የሚለውን ይመልከቱ)

ሰሌምያ … ሳዶቅ … ፈዳያ … ሐናን … ዘኩር … መታንያ

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)

የታመኑ ሆነው ተገኙ

ይህ በገቢር/አድራጊ ቅርጽ መጻፍ ይችላል፡፡ “የታመነ” የሚለው ረቂቅ ቃል በግስ መልክ መጻፍ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እምነቴን ልጥልባቸው የምችል ሰዎች አውቅ ነበር” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ እና ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)

ይህን አስመልክቶ አምላኬ አስበኝ

“አምላኬ ይህን በተመለከተ አስበኝ”