am_tn/mrk/02/22.md

1.9 KiB

ማርቆስ 2፡ 22 -22

ማንም አዲስን የወይን ጠጅ በአሮጌ አቆማዳ ውስጥ የሚያስቀምጥ የለም ኢየሱስ በዚህ ሥፍራ ላይ የእርሱ ትምህረት እነና የደቀ መዛሙርቱን ከአዲስ የወይን ጠጅ እና አቆማዳ ጋር አነጻጽረዋል፡፡ይህ ምሳሌያዊ አነጋገር “የዮሐንስ ደቀ መዛሙርት እና የፈርሳዊያን ደቀ መዛሙረት ለምን እንደሚጾሙ ነገር ግን የአንተ ደቀ መዛሙርት ግን ለምን አይጾሙም” ተብሎ ለተጠየቀው ጥያቄ ምላሽ ይሰጣል፡፡ አማራጭ ትርጓሜ: “ማንም አዲስ ትምህርት ሌላ ልምምድ ውስጥ ውስጥ ላሉ ሰዎች አደራ ብሎ አይሰጥም፡፡" (MRK 2:17፤ ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor) አዲስ የወይን ጠጅ "የወይን ፍሬ ጁስ"፡፡ ይህ ገና ያልፈለ፣ አልኮል ያሌለው ወይንን ያሳያል፡፡ በአከባያችቹ የወይን ፍሬ የማይታወቅ ከሆነ ለፍራፍሬ መጠሪያ የሚሆን አጠቃላይ ቃልን ተጠቀሙ፡፡ አሮጌ አቆማዳ ይህ ብዙ ጊዜ ጥቅም ላይ የዋለን አቆማዳ ያመለክታል፡፡ አቆማዳ ይህ ከእንስሳት ቆዳ የሚሠራ ከረጥት ነው፡፡ “አቆማዳ” ወይም “የቆዳ ከረጥት” ተብሎ ይጠራል "skin (UDB)፡፡ ወይኑ የቆዳውን ከረጥት ይቀደዋል አዲሱ ወይን ስፈላ እና ስገላበጥ ከዚያ በላይ መለጠጥ ስለማይችል ይቀደዋ፡፡ ይጠፋል "ይበላሻል" (UDB) አዲስ የወይን አቆማዳ "አዲስ የወይን አቆማዳ” ወይም “አዲስ የወይን መያዥያ”፡፡ ይህ ከዚህ በፊት ወይን ተይዞበት የማያውቅን የወይን አቆማዳን ያመለክታል፡፡