am_tn/mrk/02/17.md

1.3 KiB

ማርቆስ 2፡17-17

እንዲህ አላቸው "ለፈሪሳዊያን እንዲህ አላቸው" ጤነኛ የሆኑ ሰዎች ሐኪም አያስፈልጋቸውም፤ ሐኪም የሚያስፈልጋቸው በሽተኞች ብቻ ናቸው ኢየሱስ በዚህ ሥፍራ ላይ ኃጢአተኛ መሆናቸውን የሚያውቁ ሰዎችን መታመማቸውን ከሚያውቁ ሰዎች ጋር ያነጻጽራል፡፡ አማራጭ ትርጓሜ: "ጻድቃን እንደሆኑ የሚያስቡ ሰዎች እገዛ አይፈልጉም፤ መታመማቸውን የሚያውቁ ሰዎች ብቻ ናቸው ከሌሎች እገዛ የሚፈልጉት! (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) እኔ ጻድቅ የሆኑትን ሰዎች ለመጥራት አልመጣሁም፡፡ ይልቁንም ኃጢአተኛ የሆኑ ሰዎችን ለመጥራት ነው የመጣሁት፡፡ ኢየሱስ የመጣው እገዛን ለሚሹ ሰዎች መሆኑን አድማጮቹ እንዲገነዘቡ ይፈልጋል፡፡ ለትርጓሚዎች ምክር፡ "የመጣሁት ኃጢአተኞች መሆናቸውን ለተገዘነቡ ሰዎች እንጂ ራሳቸውን ጻድቅ አድረገው ለሚቆጥሩ ሰዎች አይደለም፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-irony]])