am_tn/mrk/02/05.md

1.9 KiB

ማርቆስ 2፡5-7

እምነታቸውን አይቶ "እነዚህ ሰዎች እምነት እንዳላቸው አውቆ፡፡" ይህ የተለያዩ ትርጉሞች ልኖሩት ይችላል 1) ሽባውን ሰው ተሸክመው የመጡት ሰዎች ብቻ እምነት ነበራቸው ወይም 2) ሽባው ሰው እና ተሸክመውት የመጡ ሰዎች እምነት ነበራቸው፡፡ ሽባወ ሰው "መራመድ የማይችለው ሰው" ልጅ በዚህ ሥፍራ ላይ “ልጅ” የሚለው ቃል የሚያሳየው አባት ልጁን እንደሚንከባከብ ሁሉ ኢየሱስም ለዚህ ሰው ግድ እንደሚለው ለማሳየት ነው፡፡ አማራጭ ትርጓሜ: “ልጄ” (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ኃጢአትህ ተሰረየለችልህ አማራጭ ትርጓሚዎች 1) "እግዚብሔር ኃጢአትህን ይቅር ብሎሃል" (ተመልከት 2:7) ወይም 2) "ኃጢአትህን ይቅት ብዬልሃለሁ፡፡" (ተመልከት MRK 2:10) በልባቸው እንዲህ ብለው አሰቡ "ለራሳቸው እንዲህ በማለለት አሰቡ" ይህ ሰው እንዴት እንዲህ ሊናገር ቻለ? ይህ ጥያቄ የተጠየቀው ጸሐፍት ኢየሱስ ኃጢአትን የማስተሰረይ ኃይል እንዳለው ስለተጠራጠሩ ነው፡፡ አማራጭ ትርጓሜ: "ይህ ሰው እንዲህ ባለ መንገድ እንዴት ይናገራል!" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) ኃጢአትን ማስተሰይ ኃይል ከእግዚአብሔር ውጪ ያለው ማን ነው? ይህ ጥያቄ የተጠየቀው ጸሐፍት ኢየሱስ አምላክ መሆኑን ለሚጠራጠሩት ለማሳየት ነው፡፡ አማራጭ ትርጓሜ: “ኃጢአት ማስተሰረይ የሚችለው እግዚአብሔር ብቻ ነው፡፡” (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion)