am_tn/mrk/02/10.md

464 B

ማርቆስ 2፡10-12

ይህንን ታውቁ ዘንድ "ይህንን አረጋግጥላችኋለሁ" የሰው ልጅ በዚህ ሥፍራ ላይ ራሱን “የሰው ልጅ” በማለት ይጠራል፡፡ እናንተ ጸሐፍት እና ሕዝቡ ለሽባው ሰው እንዲህ አለው "መራመድ ለማይችለው ሰው እንዲህ አለው" በሁሉም ሰዎች ፊት "በዚያ ሥፍራ በተሰበሱት ሰዎች ዐይን ፊት”