am_tn/mrk/01/45.md

1.3 KiB

ማርቆስ 1፡45-45

ለሁሉም ሰው ተናገር . . . ወሬውም ተዳረሰ እነዚህ ሁለት ሀረጎች ተመሳሳይ ትርጉሞች የሚጋሩ ሲሆን ይህ ሰው ለብዙ ሰዎች መናገሩ ላይ አጽኖት ይሰጣል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-parallelism]]) ሁለም ሰዎች በዚህ ሥፍራ ጥቅም ላይ የዋለው “ሁሉም ሰዎች” የሚለው ቃል ግነታዊ የስነ ጽሑፍ ዘይቤን በመጠቀም አጽኖት ለመስጠት ነው፡፡” ለትርጓሚዎች ምክር፡ “ከብዙ ሰዎች ጋር ተገናኘ”፡፡ (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-hyperbole]]) ኢየሱስ በነጻነት ወደዬትኛው ከተማ ለመግባት አልቻለም ነበር፡፡ "ኢየሱስ በከተማዎቹ ውስጥ በነጻነት እንዳይንቀሳቀስ ሕዝቡ ከለከሉት፡፡” ከሁሉም ቦታ የመጡ በዚህ ሥፍራ ጥቅም ላይ የዋለው “ከሁሉም ቦታ የመጡ” የሚለው ሀረግ አጽኖት ለመስጠት የገባ ቃል ነው፡፡ አማራጭ ትርጓሜ: “በአከባቢው የመጡ ሰዎች ሁሉ፡፤” (UDB) (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-hyperbole)