11 lines
1.3 KiB
Markdown
11 lines
1.3 KiB
Markdown
|
# ማርቆስ 1፡45-45
|
||
|
|
||
|
ለሁሉም ሰው ተናገር . . . ወሬውም ተዳረሰ
|
||
|
እነዚህ ሁለት ሀረጎች ተመሳሳይ ትርጉሞች የሚጋሩ ሲሆን ይህ ሰው ለብዙ ሰዎች መናገሩ ላይ አጽኖት ይሰጣል፡፡ (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-parallelism]])
|
||
|
ሁለም ሰዎች
|
||
|
በዚህ ሥፍራ ጥቅም ላይ የዋለው “ሁሉም ሰዎች” የሚለው ቃል ግነታዊ የስነ ጽሑፍ ዘይቤን በመጠቀም አጽኖት ለመስጠት ነው፡፡” ለትርጓሚዎች ምክር፡ “ከብዙ ሰዎች ጋር ተገናኘ”፡፡ (ተመልከት፡ [[rc://*/ta/man/translate/figs-hyperbole]])
|
||
|
ኢየሱስ በነጻነት ወደዬትኛው ከተማ ለመግባት አልቻለም ነበር፡፡
|
||
|
"ኢየሱስ በከተማዎቹ ውስጥ በነጻነት እንዳይንቀሳቀስ ሕዝቡ ከለከሉት፡፡”
|
||
|
ከሁሉም ቦታ የመጡ
|
||
|
በዚህ ሥፍራ ጥቅም ላይ የዋለው “ከሁሉም ቦታ የመጡ” የሚለው ሀረግ አጽኖት ለመስጠት የገባ ቃል ነው፡፡ አማራጭ ትርጓሜ: “በአከባቢው የመጡ ሰዎች ሁሉ፡፤” (UDB) (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-hyperbole]])
|