am_tn/mrk/01/07.md

1.2 KiB

ማርቆስ 1፡7-8

ሰበከ "ዮሐንስ ሰበከ" (ተመልከት (MRK 1:2-3)፡፡ ተጎንብሼ የጫማውን ጠፍር መፍታት የማይገባኝ ዮሐንስ ኢየሱስ ከእርሱ ምን ያኽል እንደሚበልጥ ለማሳየት ራሱን ከአገልጋይ ጋር ያነጻጽራል፡፡ አማራጭ ትርጓሜ: “እኔ አስደሳች ያልሆነውን የአገልጋይነት ሥራን ለመሥራት እንኳ ብቁ አይደለሁም፡፡” (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ማጎንበስ "ወደ ታች ገንበስ ማለት" በመንፈስ ቅዱስ ያጠምቃችኋል በዚህ ሥፍራ ላይ የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀት ከውሃ ጥምቀት ጋር ተነጻጽሮ ቅርቧል፡፡ የውሃ ጥምቀት ሰዎች ከውሃ ጋር ግንኙነት እንዲኖራቸው እንደሚያደርጉ ሁሉ የመንፈስ ጥምቀት ሰዎች ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ግንኙነት እንዲያደርጉ ያደርጋል፡፡ አማራጭ ትርጓሜ: “ከመንፈስ ቅዱስ ወግኖ መገኘት፡፡” (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]])