am_tn/mrk/01/01.md

984 B

ማርቆስ 1፡1-3

የእግዚአብሔር ልጅ ይህ የኢየሱስ አስፈላጊ የሆነ ስም ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/guidelines-sonofgodprinciples]]) አንተ . . . አንተ ነጠላ ቁጥር (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-you]]) መንገድ አዘጋጁ ጥርጊያውንም አቅኑ “መንገድ” እና “ጥርጊያ” የሚሉት ሁለት ቃላት የኢየሱስን ሕይወት ከመንገድ ጋር የሚያነጻጽሩ ናቸው፡፡ የእነዚህ ሁለት ትዕዛዞች ትርጉም ተመሳሳይ ነው፡፡ በእናንተም ቋንቋ ተመሳሳይ ከሆኑ UDB እንዳደረገው ሁለተኛውን ዐረፍተ ነገር መተው ትችላላችሁ፡፡ አማራጭ ትርጓሜ: በጣም ወሳኝ የሆነ ሰውን ለመገናኘት ተዘጋጁ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]] and [[rc:///ta/man/translate/figs-parallelism]])