am_tn/mat/27/15.md

765 B

ማቴዎስ 27፡ 15-16

አሁን ይህ ቃል በታሪኩ ፍሰት ውስጥ የእረፈት ጊዜ መኖሩ የሚያሳይ ነው፡፡ በዚህም ጸሐፊው በ MAT 27:17 ከዚህ በፊት ምን ሆኖ እንደነበር ለአንባቢያኑ የሚገልጽበጽ ይሆናል (ተመልከት en:ta:vol2:translate: [[rc:///ta/man/translate/writing-background]]) ክብረ በዓል ፋስካ በዓል የሚከበርበት ጊዜ (MAT 26:2) በሕዝቡ የተመረጠው እስረኛ ለተርጓሚዎች ምክር፡ “ሕዝቡ የመረጠው እስረኛ” (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ነውጠኛ መጥፎ ነገር በማድረግ በጣም የሚታወቅ ሰው