am_tn/mat/26/01.md

492 B

ማቴዎስ 26፡1-2

በፈጸመ ጊዜ፥ በቋንቋችሁ አዲስ ታሪክ መጀመሪያን ማሳያ መንገድ ካለ ያንን ተጠቀሙ፡፡ እነዚህ ቃላትን በ MAT 24:4-25:46 ውስጥ ያሉትን ቃላት የሰው ልጅ እንዲሰቀል አሳልፈው ይሰጡታል "አንዳንድ ሰዎች የሰው ልጅን ለሚሰቅሉት አሳልፈው ይሰጡታል" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive)