# ማቴዎስ 26፡ 69-70
እናንተ ስለምትሉት ነገር የማውቀው ነገር የለኝም
ጴጥሮስ ይህች ገረድ እያለች ያለው ነገር ገብቶታል፡፡ ከኢየሱስ ጋር የነበረ መሆኑን ለመካድ ይህንን ቃል ተጠቀሟል፡፡