# ማቴዎስ 26፡ 69-70 እናንተ ስለምትሉት ነገር የማውቀው ነገር የለኝም ጴጥሮስ ይህች ገረድ እያለች ያለው ነገር ገብቶታል፡፡ ከኢየሱስ ጋር የነበረ መሆኑን ለመካድ ይህንን ቃል ተጠቀሟል፡፡