am_tn/mat/26/65.md

8 lines
299 B
Markdown

# ማቴዎስ 26፡ 65-66
ሊቀ ካህኑ ልብሱን ቀደደ
ልብስ መቅደድ የሚያሳዝን ነገር በመሆኑ የተከሰተ ንዴት ምልክት ማሳያ ነው፡፡
እንዲህ ሲሉ መለሱለት
"የአይሁድ መሪዎች እንዲህ ሲሉ መለሱለት"