# ማቴዎስ 26፡ 65-66 ሊቀ ካህኑ ልብሱን ቀደደ ልብስ መቅደድ የሚያሳዝን ነገር በመሆኑ የተከሰተ ንዴት ምልክት ማሳያ ነው፡፡ እንዲህ ሲሉ መለሱለት "የአይሁድ መሪዎች እንዲህ ሲሉ መለሱለት"