am_tn/mat/26/51.md

1.3 KiB

ማቴዎስ 26፡ 51-54

እነሆ ጸሐፊው አዲስ ሰውን በታሪኩ ውስጥ አካቷል፡፡ በቋንቋችሁ ይህንን ለማደረግ የሚያስችል መንገድ ሊኖር ይችላል፡፡ አባቴን እንድለምን እርሱም አሁን ከአሥራ ሁለት ጭፍሮች የሚበዙ መላእክት እንዲሰድልኝ የማይቻል ይመስልሃልን? ለተርጓሚዎች ምክር፡ "አባቴን መጥራት እንደሚችል፣ እርሱ ደግሞ ከዐሥራ ሁለት ጭፍሮች በላይ መላእክትን ልልክልኝ እንደሚችል ማወቅ ነበረባችሁ፡፡” (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) አባቴ ይህ በእግዚአብሔር እና በኢየሱስ መካከል ያለውን ግንኙነት የሚያሳይ የእግዚአብሔር የማዕረግ ስም ነው (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/guidelines-sonofgodprinciples]]) ከዐሥራ ሁለት ጭፍሮች በላይ መላእክት የመላእክቱ ትክክለኛ ቁጥት ይህን ያኸል አስፈላጊ አይደለም (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-numbers]]) ጭፍሮች የሮማዊያን ሠራዊት አከፋፈል ሆኒ አንዱ ስድት ሺህ ወታደሮችን ይይዛል (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-unknown]])