14 lines
1.3 KiB
Markdown
14 lines
1.3 KiB
Markdown
|
# ማቴዎስ 26፡ 51-54
|
||
|
|
||
|
|
||
|
እነሆ
|
||
|
ጸሐፊው አዲስ ሰውን በታሪኩ ውስጥ አካቷል፡፡ በቋንቋችሁ ይህንን ለማደረግ የሚያስችል መንገድ ሊኖር ይችላል፡፡
|
||
|
አባቴን እንድለምን እርሱም አሁን ከአሥራ ሁለት ጭፍሮች የሚበዙ መላእክት እንዲሰድልኝ የማይቻል ይመስልሃልን?
|
||
|
ለተርጓሚዎች ምክር፡ "አባቴን መጥራት እንደሚችል፣ እርሱ ደግሞ ከዐሥራ ሁለት ጭፍሮች በላይ መላእክትን ልልክልኝ እንደሚችል ማወቅ ነበረባችሁ፡፡” (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion]])
|
||
|
አባቴ
|
||
|
ይህ በእግዚአብሔር እና በኢየሱስ መካከል ያለውን ግንኙነት የሚያሳይ የእግዚአብሔር የማዕረግ ስም ነው (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/guidelines-sonofgodprinciples]])
|
||
|
ከዐሥራ ሁለት ጭፍሮች በላይ መላእክት
|
||
|
የመላእክቱ ትክክለኛ ቁጥት ይህን ያኸል አስፈላጊ አይደለም (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/translate-numbers]])
|
||
|
ጭፍሮች
|
||
|
የሮማዊያን ሠራዊት አከፋፈል ሆኒ አንዱ ስድት ሺህ ወታደሮችን ይይዛል (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/translate-unknown]])
|