am_tn/mat/25/34.md

909 B

ማቴዎስ 24፡ 34-36

ንጉሥ ይህ ኢየሱስ በ MAT 25:31 ላይ ስለ ሰው ልጅ የተናገረው ሌላኛው ሥፍራ ነው፡፡ ንጉሥ . . . በቀኙ ኢየሱስ ስለ ራሱ በሦስተኛ መደብ እየጠናገረ ነው፡፡ ለተርጓሚዎች ምክር፡ “እኔ፣ ንጉሡ . . . በቀኜ” (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-123person]]) ኑ፣ የአባቴ ብሩካን ለተርጓሚዎች ምክር: "ኑ አባቴ የባረካችሁ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) አባት ይህ ለእግዚአብሔር የማዕረግ ስም ነው (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/guidelines-sonofgodprinciples) ለእናንተ የተዘጋጀውን መንግስት ውረሱ ለተርጓሚዎች ምክር፡ “እግዚአብሔር ያዘጋጀላችሁን መንግስት ውረሱ"