am_tn/mat/25/31.md

679 B

X

ማቴዎስ 25፡31-33

አሕዛብም ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ ለተርጓሚዎች ምክር፡ "በፊቱ ሕዝቦችን ሁሉ ይሰበስባል" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) በፊቱ "ከእርሱ ፊት" አሕዛብን ሁሉ "ከሁሉም ሀገራት የተውጣጡ ሕዝቦች" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]]) ፍየሎች ፍየሎች መካከለኛ መጠን ያላቸው በአራት እግሮቻቸው የሚራመዱ ከበግ ጋር ተመሳሳይ የሆኑ አጥቢ እንስሳት ናቸው፡፡ ያስቀምጣቸዋል "የሰው ልጅ ያስቀምጣቸዋል"