am_tn/mat/25/31.md

15 lines
679 B
Markdown

# X
ማቴዎስ 25፡31-33
አሕዛብም ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ
ለተርጓሚዎች ምክር፡ "በፊቱ ሕዝቦችን ሁሉ ይሰበስባል" (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive]])
በፊቱ
"ከእርሱ ፊት"
አሕዛብን ሁሉ
"ከሁሉም ሀገራት የተውጣጡ ሕዝቦች" (ተመልከት፡ [[rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy]])
ፍየሎች
ፍየሎች መካከለኛ መጠን ያላቸው በአራት እግሮቻቸው የሚራመዱ ከበግ ጋር ተመሳሳይ የሆኑ አጥቢ እንስሳት ናቸው፡፡
ያስቀምጣቸዋል
"የሰው ልጅ ያስቀምጣቸዋል"