am_tn/mat/25/14.md

1.0 KiB

ማቴዎስ 25፡ 14-16

ይህንን ይመስላል "መንግስ ሰማያት ይህንን ይመስላል" (ተመልከት MAT 25:1) ለሄድ ስነሳ "ለመሄድ ዝግጁ በሆነ ጊዜ” ወይም “ለመሄድ በተነሳ ጊዜ” ሀብቱን አስረከበ "ሀብቱን ይቆጣጠሩለት ዘንድ ስልጣን ሰጣቸው" ሀብቱ "የእርሱ ሀብት” የእርሱ ሀብት መክሊት “አንድ መክሊት” የሃያ ዓመት ደሞዝ ያክላል፡፡ ይህንን በዘመናዊ የገንዘብ መጠን አትለውጡት፡፡ ምሳሌው በማነጻጸር ላይ ያለው አምስት፣ ሁለት እና አንድ እንዲሁም በጣም ትልቅ ሀብትን ነው፡፡ ለተርጓማች ምክር፡ “አምስት ሻንጣ ሙሉ ወርቅ “(UDB) (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/translate-bmoney) ከዚያም አምስት ጠጨማሪ መክሊቶችን አተረፈ “በመክሊቱ ነግዶ አምስት መክሊቶችን አተረፈ”