am_tn/mat/20/01.md

681 B

ማቴዎስ 20፡1-2

መንግስ ሰማያት የመሬት ባለቤትን ትመስላለች እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ላይ ያለው አገዛዝ አንድ ባለመሬት መሬቱን የሚያስተዳድርበትን መንገድ ይመስላል ([[rc:///ta/man/translate/figs-simile]] ተመልከት) መንግስተ ሰማይ ትመስላለች በ MAT 13:24 ላይ በምን መልኩ እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ ከተስማማ በኋላ "የመሬቱ ባለቤት ከተስማማ በኋላ" በአንድ ዲናር "የአንድ ቀን ገቢ" ([[rc:///ta/man/translate/translate-bmoney]] ተመልከት)