am_tn/mat/13/24.md

1.6 KiB

ማቴዎስ 13፡24-26

ኢየሱስ ሌላ ምሳሌ ነገራቸው ኢየሱስ ለሕዝቡ ሌላ ምሳሌ ነገራው፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-parables]] ተመልከት) መንግስተ ሰማይት . . . ሰው ትመስላለች ትርጉም መነንግስተ ሰማይን ከሰውዬው ጋር እኩል ማድረግ የለበትም ይልቁንም መንግስተ ሰማያት በምሳሌ ውስጥ ከተገለጸው ሁኔታ ጋር ይመሳሰላል፡፡ ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-simile]]) መልካም ዘር "መልካም ዘሮች" ወይም "መልካም የሰብል ዘሮች”፡፡ ኢየሱስን የሚያደምጡት ሰዎች ኢየሱስ ስለ ስንዴት እየተናገረ እንደሆነ ተገንዝበዋል፡፡ ( [[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]] ተመልከት) ጠላቱ መጥቶ "ጠላቱ ወደ ማሳው መጥቶ" አረሞች እነዚህ አረሞች ገና በለጋነታቸው የምግብ አትክሎቶችን የሚመስል ቢሆንም ፍሬያቸው ግን መርዛማ ነው፡፡ ለተርጓሚዎች ምክር፡ “መጥፎ ዘሮች” ወይም “የአረም ፍሬዎች” (UDB) ስንዴው በበቀለ ጊዜ "የስንዴው ዘር በበቀለ ጊዜ” ወይም “ፍሬው በበቀለ ጊዜ” ፍሬያቸውን ባፈሩ ጊዜ "ፍሬያቸውን ስያፈሩ" ወይም "የስንዴ ፍሬ ባፈራ ጊዜ" አረሞችም አብረው በቀሉ ለተርጓማች ምክር፡ "ከዚያም ሰዎች በማሳው ውስጥ አረሞችም መኖራቸውን ተመለከቱ"