am_tn/mat/14/08.md

697 B

ማቴዎስ 14፡8-9

የእናቷን ምክር ተከትላ ለተርጓሚዎች ምክር፡ “እናትየው ከመከረቻት በኋላ" ([[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት) ተምክራ "መመሪያ መሠረት" እንዲህ አለች “እርሷ” የሚለው ተውላጠ ስም የሚያመለክተው የሄሮዲስን ሴት ልጅ ነው፡፡ ሳህን ትልቅ ሳህን ንጉሡ በጥያቄዋ እጅግ በጣም ተበሳጨ "ጥያቄዋ ንጉሡን አበሳጨው" ([[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት) ንጉሥ የአራረተኛ ክፍል ገዥው ሄሮዶስ አንቲፓስ (MAT 14:1).