am_tn/mat/14/01.md

544 B

ማቴዎስ 14፡1-2

በዚያ ጊዜ "በዚያ ዘመን" ወይም “ኢየሱስ በገሊላ እያገለገለ ሳለ" የአራተኛው ክፍል ገዥ የሆነው ሄሮዶስ ሄሮድ አንቲፓስ የእስራኤልን አንድ አረተኛ ግዛት ይገዛ ነበር (rc://*/ta/man/translate/translate-names ተመልከት) ስለኢየሱስ ዝና ሰማ "ሰዎች ስኢየሱስ የሚሉትን ሰማ" ወይም "ስለ ኢየሱስ ዝና ሰማ" እንዲህም አለ "ሄሮዶስ እንዲህ አለ"