am_tn/mat/13/47.md

1.5 KiB

ማቴዎስ 13፡47-48

መንግስተ ሰማያት . . . ትመስላለች በ MAT 13:24 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ የእግዚአብሔር መንግስት እንደ መረብ አይደለችም ይሁን እንጂ መንግስተ ሰማያት ልክ መረብ የተለያዩ ዓሳዎችን እንደሚይዝ እንዲሁ መንግስተ ሰማይም ሁሉንም ዓይነት ሰዎችን ወደራሱ ይሰበስባል፡፡ ( [[rc:///ta/man/translate/figs-simile]] ተመልከት) ወደ ባሕር እንደሚጣል መረብ ይህ በዚህ ዓይነት መንገድ ሊተረጎም ይችላል፡ “አንዳንድ ዓሳ አጥማጆች ዓሳ ለማጥመድ ወደ ባሕር ውስጥ እንደሚጥሉት መረብ፡፡” ([[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት) ወደ ባሕር ውስጥ የሚጣል ባሕር "ወደ ባሕር ውስጥ የሚጣል መረብ" ሁሉንም ዓይነት ፍጥረታትን እንደሚሰበስብ "ሁሉንም ዓይነት ዓሳዎች እንደሚይዝ" ወደ ወደቡ አወጦአት "መረቡን ወደ ባሕሩ ዳርቻ አወጡት” ወይም “መረቡን ወደ ባሕሩ ዳርቻ ጎትተው አወጡት" መልካም የሆኑ ነገሮችን "ጥሩ ጥሩውን ነገር" ጥቅም ያሌለውን "መጥፎዎቹን ዓሳዎች" ወይም "የማይበሉ የዓሳ ዓይነቶችን ግን" አውጥተው ይጥሉአቸዋል "አያስቀምጡትም"