am_tn/mat/13/44.md

1.9 KiB

ማቴዎስ 13፡44-46

መንግስተ ሰማያት . . . ትመስላለች በ MAT 13:24 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-simile]]ተመልከት) በእርሻ ውስጥ የተሰወረን መዝገብ ትመስላለች መዝገብ በጣም ጠቃ፣ እና ውድ የሆኑ ነገሮች ስብስብ ነው፡፡ ይህ እንዲህ ባለ መንገድ ሊተረጎም ይችላል፡ “የሆነ ሰው በእርሻ ውስጥ የደበቀው መዝገብ” ([[rc:///ta/man/translate/figs-simile]] እና [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት) ደበቀው "covered it up" ያለውን ሁሉ ሸጠና ያን እርሻ ገዛ በዚህ ሥፍራ ላይ በተዘዋዋሪ መንገድ የተገለጸው መረጃ የተሰወረ መዝገብ በውስጡ የያዘው የእርሻ ቦት ሰውዬው መግዛቱ ነው፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]]ተመልከት ነጋዴ ነጋዴ የተለያዩ ነገሮችን የሚሸጥ፣ ብዙ ጊዜም የሚሸጡ ነገሮችን ከሩቅ ሥፍራ የሚያመጣ ነው፡፡ መልካምን ዕንቁ የሚሻ ነጋዴን ትመስላለች፤ በዚህ ሥፍራ ላይ በተዘዋዋር መንድ የተገለጸው መረጃ መሠረት ይህ ሰው መልካም ዕንቁን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-simile]] እና [[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]]) ውድ ዕንቁ “ዕንቁ” ለስላሳ፣ ጠንካራ፣ የሚያንጸባርቅ፣ ነጭ ወይም ቀለል ያለ ቀለም ያለው ከውሃ ውስጥ የሚገኝ እና ውድ የሆኑ ጌጣ ጌጦችን ለማዘጋጀት የሚውል ውስድ ነገር ነው፡፡ ለተርጓሚዎች ምክር፡ “መልካም ዕንቆዎች” ወይም “የሚያምሩ ዕንቁዎች”፡፡