am_tn/mat/13/34.md

1.7 KiB

ማቴዎስ 13፡34-35

ኢየሱስም ለሕዝቡ ይህን ሁሉ በምሳሌ ተናገረ፤ ያለ ምሳሌ አልተናገራቸውም። ቅደም ተከተሉ “ተናገረ . . . በምሳሌዎች . . . በምሳሌዎች . . . ተናገረ”፡፡ ይህንን ቅደም ተከተል የተከተለው በምሳሌ እንደተናገራቸው አጽኖት ለመስጠት ነው፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-parables]] ተመልከት) እነዚህን ሁሉ ነገሮች ይህ ኢየሱስ በ MAT 13:1 መጀመሪያ ላይ ያስተማረውን ያመለክታል፡፡ ያለ ምሳሌ ምንም አልተናገራቸውም "ከምሳሌ ውጪ ምንም አልነገራቸውም" ለተርጓሚዎች መክር፡ "የነገራውን ሁሉ በምሳሌ ነገራቸው" ([[rc:///ta/man/translate/figs-parables]], [[rc:///ta/man/translate/figs-hyperbole]] እና [[rc:///ta/man/translate/figs-doublenegatives]] ተመልከት) በነቢዩምየተባለው ይፈጸም ዘንድ፣ እኔ ስናገር ይህ እንዲህ ባለ መንገድ በቀጥታ ልገለጽ ይችላል፡ “ከብዙ ዘመናት በፊት እግዚአብሔር ለአንድ ነቢይ እንዲጽፍ ያደረገው ነገር እውን እንዲሆን አደረገ” (UDB). ([[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት) የተሰወረ ነገር ይህ እንዲህ ባለ መንገድ ልገለጽ ይችላል፡ “ለብዙ ጊዜያት ተሰውሮ የነበረው ነገር" ([[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት) ዓለም ከተፈጠረ ጊዜ ጀምሮ "ከፍጠትረታት ጅማሬ አንስቶ" ወይም "እግዚብሔር ዓለምን ከፈጠረበት ጊዜ አንስቶ"