am_tn/mat/13/33.md

1.0 KiB

ማቴዎስ 13፡33-33

ከዚያም ኢየሱስ ሌላ ምሳሌ ነገራቸው "ከዚያም ኢየሱስ ለሕዝቡ ሌላ ምሳሌ ነገራቸው" ([[rc:///ta/man/translate/figs-parables]] ተመልከት) መንግስተ ሰማየት . . . ትመስላለች በ MAT 13:24 ላይ እንዴት እንደተረጎምህ ተመልከት፡፡ መንግስቱ እንደ እርሾ አይደለም ይሆኑ እንጂ የመንግስቱ መስፋፋት እንደ እርሾ ነው [[rc:///ta/man/translate/figs-simile]] ተመልከት) ሦስት መሥፈሪያ ዱቄት "ብዙ ዱቄት" ወይም በባሕላችሁ ውስጥ ብዙ መጠን ያለው የዱቄት መሥፈሪያን መጠቀም ትችላላችሁ፡፡ እስኪቦካ ድረስ እስኪቦካ ድረስ፡፡ በዚህ ሥፍራ በተዘዋዋር የተሰጠው መረጃ ዳቦ ለመጋገር በሦስት መሥፈሪያ ዱቄቱ ላይ እርሾ ተጨምሮ መቦካቱ ነው፡፡ (rc://*/ta/man/translate/figs-explicit ተመልከት)