am_tn/mat/13/18.md

1.3 KiB

ማቴዎስ 13፡18-19

ክፉው ይመጣል፥ በልቡ የተዘራውንም ይነጥቃል፤ "ሴጣን የሰማውን የእግዚአብሔርን ቃል እንዲረሣ ያደርገዋል” ይነጥቃል የአንድ ሰውን ንብረት በጉልበት መቀማትን ለመግለጥ የሚያገለግል ቃልን ተጠቀሙ፡፡ በልቡ የተዘራውንም ይህ እንዲህ ባለ መንገድ በቀጥታ ሊተረጎም ይችላል፡ “የእግዚአብሔር ቃል በልብቡ ውስጥ ተዘርቷል” ([[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት) በልቡም ውስጥ በአድማጩ ልብ ውስጥ በመንገድ ዳር የተዘራው ይህ ነው። የቁም ትርጉሙ ምንም ትርጉም የማይሰጥ ከሆነ አንባቢዎቹ ዘሪው ኢየሱስ፣ ዘሩ መልዕክቱ እና በመንገድ ዳር ያለው አፈር ደግሞ አድማጮቹ መሆናቸው መረዳት በሚችሉበት መንገድ ለመተርጎም ጥረት አድርጉ ( [[rc:///ta/man/translate/figs-simile]] and rc://*/ta/man/translate/figs-ellipsis ተመልከት) በመንገድ ዳር "መንገድ” ወይም "መተላለፊያ" ይህንን በ MAT 13:4 ላይ በተረጎማችሁት መንገድ ተርጉሙት፡፡