am_tn/mat/13/03.md

1.1 KiB

ማቴዎስ 13፡3-6

ኢየሱስ በምሳሌም ብዙ ነገራቸው "ኢየሱስ በምሳሌም ብዙ ነገራቸው " ለእነርሱ ለሕዝቡ to the people in the crowd እነሆ ለተርጓሚዎች ምክር፡ "ተመልከቱ” ወይም “አድምጡ” ወይም “አሁን ለምነግራችሁ ነገር ትኩረት ስጡ” ዘሪ ሊዘራ ወጣ "አንድ ገበሬ በማሳው ላይ ዘርን ለመዝራት ወጣ" እርሱም ሲዘራ "ገበሬው ስዘራ ሳለ" መንገድ ዳር ከማሳው አጠገብ ባለ “መንገድ” ላይ፡፡ ብዙ ሰዎች በዚያ መንገድ ላይ ከመራመዳቸው የተነሳ መንገዱ ጠንክሯል፡፡ ለቀሟቸው "የተዘሩትን ዘሮች ለቀሟቸው" ዓለታማ መሬት በድንጋይ ላይ ብዙ አፈር ያሌለበት ወዲያው በቀለ "የተዘረዘው ዘር ወዲያው በቀለ” ጠወለገ "ፀሐይ በወጣ ጊዜ ግን ጠወለገ፤ በጣም ይሞቅ ነበር" (rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive ተመልከት) ደረቀ "ተክሉ ደረቀና ሞተ"