am_tn/mat/11/25.md

5.6 KiB

ማቴዎስ 11፡25-27

አጠቃላይ መረጃ: በቁጥር 25 እና 26 ላይ በሕዝቡ መካከል ሆኖ በሰማይ ወደሚኖረው አባቱ ጸለየ፡፡ በቁጥር 27 እንደገና ለሕዝቡ መናገር ጀመረ፡፡ ኢየሱስ እንዲህ የሚል ምላሽ ሰጠ ከዚያም እንዲህ አለ ይህ እንዲህ ማለት ሊሆን ይችላል 1) በ MAT 10:5 የተላኩት የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ከሄዱበት ተመልሰዋል (MAT 12:1 ተመልከት) እንዲሁም አንድ ሰው ስላለው አንድ ነገር ኢየሱስ ምላሽ እየሰጠ ነው ወይም 2) ኢየሱስ ንሰሓ ስላልገቡት ከተሞች የተናገረውን የፍረድ ንግግር አጠቃሏል፡ “ከዚህ በተጨማሪ ኢየሱስ እንዲህ አለ፡፡” አባት . . . ልጅ በእግዚአብሔር እና ኢየሱስ መካከል ያለውን የአባት እና ልጅ ግንኙነት የሚያሳይ የማዕረግ ስም ነው ([[rc:///ta/man/translate/guidelines-sonofgodprinciples]]) የሰማይ እና የምድር ጌታ ይህንን እንደ ምሳሌ መረደት ይቻላል “በሰማይ እና በምደር ባሉት ነገሮቸ ሁሉ ላይ ጌታ የሆነ” ወይም “የዓለማት ሁሉ ጌታ” ([[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]] እና [[rc:///ta/man/translate/figs-merism]]) ይህን ከጥበበኞችና ከአስተዋዮች ሰውረህ ለሕፃናት ስለ ገለጥህላቸው “እነዚህን ነገሮች” የሚለው ሀረግ ምንን እንደሚያመለክት ግልጽ ነው፡፡ ይህ ምን ማለት እንደሆነ በግልጽ ቋንቋ ለመናገር አማራጭ ትርጉም ተመራጭ ይሆናል፡ “ጠብባን እና የተማሩ ሰዎች ለማወቅ ያልተፈቀደላቸውን እውነት ምንም ለማያውቁ ሰዎች ገለጥክላቸው፡፡” ይህንን ነገር ከ . . . ሰወርክ “ይህንን ከ. . . ሰወርክ” ወይም “ይህንን ነገር ለ . . . አልገለጥክም”፡፡ አልገለጥም የሚለው ግሥ “የመገለጥ” ተቃራኒ ነው፡፡ ጠቢባን እና አዋቂዎች "ጠቢባን እናነአዋቂዎች የሆኑ ሰዎች” ለተርጓሚዎች ምክር፡ “ጠቢባን እና አዋቂዎች እንደሆኑ የሚያስቡ ሰዎች” ([[rc:///ta/man/translate/figs-irony]] ተመልከት) ገለጥክላቸው “አስታወካቸው”፡፡ “ለእርሱ” የሚለው ተውላጠ ስም የሚያመለክተው በዚህ ቁጥር መጀመሪያ አከባቢ የተጠቀሰውን “እነዚህ ነገሮች” የሚለውን ነው፡፡ ላልተማሩ፣ እንደ ትንንሽ ሕጻናት ላሉት ይህ አጠቃላይ ሀረግ “ትንንሽ ልጆች1 እና “ያልተማሩ” ወይም “የማያውቁ” የሚለውን በውስጡ አጠቃሎ በመያዝ የተተረጎመ ነው፡፡ ለተርጓሚዎች ምክር፡ “ምንም የማያውቁ ትንንሽ ልጆች” ይህ በአንተ ፊት መልካም ፈቃድህ ሆነ በፊትህ መልካም ፈቃድ ሆነ - "ምክንያቱም ይህንን ማድረግ መልካም እንደሆነ ተመለከትህ"

እንደ ትንንሽ ሕጻናት ያሉ ጠብባን ያልሆኑ ወይም በጣም ያልተማሩ ሰዎችን ወይም ጠብባን እና በሚገባ የተማሩ እንዳልሆኑ ለሚያውቁ ሰዎች ለማመልከት ጥቅም ላይ የዋለ ምሳሌ ነው፡፡ (rc://*/ta/man/translate/figs-simile ተመለልከት) ይህ በአንተ ፊት መልካም ፈቃድህ ሆነ በፊትህ መልካም ፈቃድ ሆነ - "ምክንያቱም ይህንን ማድረግ መልካም እንደሆነ ተመለከትህ"

ሁሉ ከአባቴ ዘንድ ተሰጥቶኛል፤ ይህ እንዲህ ባለ መንገድ ሊተረጎም ይችላል፡ “አባቴ ሁሉን ነገር ሰጥቶኛል” ወይም “አባቴ ሁሉን ነገር ለእኔ ሰጥቶኛል”፡፡ እግዚአብሔር አብ ከእግዚአብሔር ወልድ፣ ከኢየሱስ ጋር ዘላለማዊ ግንኙነት ያለው ሲሆን ይም በእግዚአብሐየር አብ እና ወልድ መካከል ባለ የአባት እና ልጅ ግንኙነት ተገልጧል፡፡ “አባት” እና “ልጅ” የሚሉ ቃላት በመጀመሪያዎቹ ቅዱሳት መጽሐፍ ውስጥ ጥቅም ላይ የዋሉት ይህንን ግንኙነት ለመግሌ ነው ([[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] እና ተመልከት [[rc:///ta/man/translate/guidelines-sonofgod]] ከአብ በቀር ልጅን የሚያውቅ የለም "ልጅን የሚያውቅ አብ ብቻ ነው፡፡" አባት እና ልጅ በእርግጠኝነት እርስ በእርስ የእውነት የሚተዋወቁ ናቸው (ከእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጋር)፡፡ ልጅን የሚያውቅ ካላቸው ግንኙነተ የተነሳ ልጅን ማወቅ ልጅ በዚህ ሥፍራ ላይ ኢየሱስ ራሱን በሦስተኛ መደብ ይጠራል፡፡ (rc://*/ta/man/translate/figs-123person ተመልከት) ከልጅ በስተቀር አባትን የሚያውቅ ማንም የለም “ከወልድም በቀር አብን የሚያውቅ የለም።” አብን የሚያውቅ ከግል ግንኙነታች የተነሳ ወልድም ሊገለጥለት ከሚፈቅድ በቀር ለተርጓሚዎች ምክር፡ "ሰዎች አብ ማን እንደሆነ ማወቅ የሚችሉት ልህ አብን ልገልጥላቸው ከወደደ ብቻ ነው፡፡”