am_tn/mat/10/19.md

1.7 KiB

ማቴዎስ 10፡19-20

አያያዥ ዓረፍተ ነገር ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን ለመስበክ ስወጡ ስለሚጋጥማቸው ስደት ማስተማሩን ቀጥሏል፡፡ አሳልፈውም ሲሰጡአችሁ፥ “ሰዎች ወደ ሸንጎ ስወሰዷችሁ”፡፡ በዚህ ሥፍራ “ሰዎች” ተብሎ የተጠቀሱት በ MAT 10:17 ላይ ሰዎች ተብለው ከተጠቀሱት ጋር ተመሳሳይ ናቸው፡፡ እናንተ “እናንተ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ዐሥራ ሁለቱን ደቀ መዛሙርት ነው፡፡ አትፍሩ ኤቲ፡ “አትጨነቁ” እንዴት ወይስ ምን እንድትናገሩ “እንዴት መናገር እንዳለባችሁ ወይም ምን መናገር እንዳለባችሁ”፡፡ እነዚህ ሁለት ሀሳቦች በአንድነት ሊጣመሩ ይችላሉ፡፡ “ምን ማለት እንዳለባችሁ” ([[rc:///ta/man/translate/figs-hendiadys]] ተመልከት) በዚያች ሰዓት ኤቲ፡ “በዚያን ጊዜ” (: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]] ተመልከት) የአባታችሁ መንፈስ አስፈላጊ ከሆነ ይህ “የሰማያዊ አበባተታችሁ የእግዚአብሔር መንፈስ” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል ወይም ይህ የእግዚአብሔርብ መንፈስ የሚያመለክት እንጂ ምድራዊ አባትን የማያመለከት እንደሆነ ለማሳየት የግርጌ ማስታወሻ መጨመረም ይቻላል፡፡ አባት ይህ የእግዚአብሔር ዋና መጠሪያ ነው (rc://*/ta/man/translate/guidelines-sonofgodprinciples ተመልከት) በእናንተ ውስጥ ኤቲ፡ “በእናንተ በኩል”