am_tn/mat/10/08.md

1.8 KiB

ማቴዎስ 10፡8-10

አያያዥ ዓረፍተ ነገር ለመስበክ በሚወጡበት ወቅት ምን ማድረግ እንዳለባቸው እና ምን እንደሚጠብቃቸው ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ ትዕዛዝ መስጠቱን ቀጥሏል፡፡ እናንተ ይህ ቃል የሚያመለክተው ዐሥራ ሁለቱን ሐዋርያት ነው፡፡ ወርቅ፣ ብር ወይም ናስ እነዚህ ሳንትሞች የሚሠሩባቸው ብረታ ብረቶች ናቸው፡፡ እነዚህ የገንዘብ ተለዋጭ ዝርዝሮች ናቸው፡፡ ብረታ ብረቶች በአካቢያችሁ የማዬታወቁ ከሆነ እነዚህ”ገንዝብ” ብለህ መተርጎም ትችላለህ፡፡ (rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy ተመልከት) ቦርሳ ይህ “ቀበቶ” ወይም “የገንዘብ ቀበቶ” ማለት ነው ነገር ግን ማንኛውንም ገንዘብ ለመያዝ የሚያገለግል ነገርን ሊያመለክት ይችላል፡፡ ቀበቶ ረጅም የጨርቅ መቀነት ወይም በወገብ ዙሪያ ሰዎች የሚታጠቁት ከቆዳ የሚሠራ ነገር ነወ፡፡ ብዙ ጊዜ ታጥፎ በውስጡ ሳንቲሞችን እና ገንዘብን ለመያዝ የሚያስችለው ስፋት አለው፡፡ የጉዞ ቦርሳ ይህ በጉዞ ወቅት አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ለመያዝ የሚያገለግል ቦርሳ ወይም በሰዎች ምግብ ወይም ገንዘብ ለመሰበብሰብ የሚሆን ቦርሳን ያመለክታል፡፡ ተጨማሪ ነገሮችን በ MAT 5:40 ውስጥ ተጨማሪ ነገሮችን ብላችሁ የተረጎማችሁትን ቃል በዚህ ሥፍራ ተጠቀሙ፡፡ ሠራተኛ “ሠራተኛ” ምግቡ ኤቲ፡ “የሚያስፈልገው ነገር”