am_tn/mat/08/11.md

3.5 KiB

ማቴዎስ 8፡11-13

አንተ በዚህ ሥፍራ ላይ “አንተ” የሚለው ቃል ብዙ ቁጥርን የሚያመለክት ሲሆን “እርሱን የሚከተሉትን ሰዎችን” ነው፡፡ MAT 8:10. (: [[rc:///ta/man/translate/figs-you]] ተመልከት) ከምስራቅ እና ከምዕራብ ተቃራኒ የሆኑትን “ምቅራቅ” እና “ምዕራብ”ን በመጠቀም “በሁሉም አከባቢ” የሚል መልዕክት አስተላልፏል፡፡ ኤቲ፡ “በሁሉም አከባቢ” ወይም “በሁሉም አቅጣጫ ከሩቅ ሥፍራ” ([[rc:///ta/man/translate/figs-merism]] ተመልከት) በማዕድ ይቀመጣሉ በዚያ ባሕል ውስጥ ያሉ ሰዎች ምግብ በሚመገቡበት ወቅት በጠረጴዛ ዙሪያ ይቀመጣሉ፡፡ ይህ ሀረግ የሚያመለክተው በጠረጴዛው ዙሪያ የሚቀመጡት ቤተሰብ እና የቅርብ ጓደኞች ናቸው፡፡ ኤቲ፡ “እንደ ቤተሰብ ከዳኞች ጋር መኖር”፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]] ተመልከት) በመንግስተ ሰማያት በዚህ ሥፍራ “መንግስት” የሚለው ቃል እግዚአብሔር እንደ ንጉሥ የሚገዛበትን የሚያመለክት ነው፡፡ “መንግስ ሰማያት” የሚለው ሀረግ ጥቅም ላይ የዋለው በማቴዎስ ወንጌል ውስጥ ብቻ ነው፡፡ ከተቻለ “ሰማይ” የሚለውን ቃል በትርጉማችሁ ውስጥ ላማስቀመት ሞክሩ፡፡ ኤቲ፡ “በሰማይ ያለው አምላካችን ንጉሥ መሆኑን በሚሳይበት ጊዜ፡፡” ([[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]] ተመልከት) የመንግስቱ ለልጆች ይጣላሉ ይህ እንዲህ ልገለጽ ይችላል፡፡ ኤቲ፡ “እግዚአብሔር የመንግስቱን ልጆች አውጥቶ ይጥላቸዋል፡፡” ([[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት) የመንግስ ልጆች “የ. . . ልጆች” የሚለው ሀረግ የሚያመለክተው የእርሱ የሆኑት ፤ በዚህ ሁኔታ ውስጥ የእግዚአብሔር መንግስት የሆኑት ማለት ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በዚህ ሥፍረ ምጸታዊ ንግግር አለ ምክንያቱም እንግዶች ወደ መንግስቱ እንዲገቡ ሲደረግ “ልጆች” ወደ ውጪ ይጣላሉ፡፡ ኤቲ፡ “እግዚአብሔር ይገዛቸው ዘንድ የፈቀዱለት”፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]] እና [[rc:///ta/man/translate/figs-irony]] ተመልከት) ወደ ውጭ ጨለማ ይህ እግዚአብሔርን ያልተቀበሉት ዘላለማዊ መዳረሻቸው ምን እንደሆነ የሚያሳይ ነው፡፡ ኤቲ፡ “ከእግዚአብሔር የራቀ ጨለማ ሥፍራ” ወይም “ስኦል”፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]] ተመልከት) ለእናንተ ይሆን ዘንድ ይህ እንዲህ ልገለጽ ይችላል፡፡ ኤቲ፡ “ለእናንተ አደርገዋለሁ፡፡” ([[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት) ባሪያው ተፈወሰ ይህ እንዲህ ልገለጽ ይችላል፡፡ ኤቲ፡ “ኢየሱስ ባሪያወን ፈወሰ፡፡” ([[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት) በዚያው ሰዓት “ኢየሱስ ባሪያውን እፈውሰዋለሁ ብሎ በተናገረበት ቅጽበት”