am_tn/mat/08/08.md

1.9 KiB

ማቴዎስ 8፡8-10

ወደ ቤቴ ጣሪያ ሥር ግባ “”የቤቴ ጣሪያ ሥር” የሚለው ሀረግ “ቤቴ” ማለት ነው፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]] ተመልከት) ቃል ተናገር በዚህ ሥፍራ “ቃል” የሚለው ቃል ትዕዛዝ ስጥ ማለት ነው፡፡ ኤቲ፡ “ትዕዛዝ ስጥ”፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]] ተመልከት) ይፈወሳል ይህ እንዲህ ልገለጽ ይችላል፡፡ ኤቲ፡ “ይድናል፡፡” ([[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት) በስልጣን ሥር ያለ ይህ በዚህ መልኩ ልገለጽ ይችላል፡፡ ኤቲ፡ “በሌላ ሰው ሥልጣን ሥር ያለ ማንኛውም ሰው፡፡” ([[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት) በሥልጣን ሥር . . . በእኔ ሥር በአንድ ሰው “ሥር” መሆን ማለት የሌላ ሰው ትዕዛዝ እንደሚበልጥ በማወቅ ትዕዛዙን መቀበል፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]] ተመልከት) ወታደሮች “የሰለጠኑ ተደባዳቢዎች” እውነት እልሃለሁ “እውነት እልሃለሁ፡፡” ይህ ሀረግ ኢየሱስ በቀጣይነት የሚናገረው ነገር ላይ ትኩረት እንዲደረግ ይጋብዛል፡፡ እንዲህ ዓይነት እምነት በእስራኤል እንኳ አላገኘሁም የኢየሱስ አድማጮች የእግዚአብሔር ልጆች እንደሆኑ የሚያስቡት በእስራኤል ያሉ አይሁዳዊያን ከማንም ይልቅ ታላቅ የሆነ እምነት እንደሚኖራቸው ያስቡ ነበር፡፡ ኢየሱስ ግን ተሳስተዋል በማለት ተናግሯል፡፡ የመቶ አለቃው እምነት ከሁሉ ታላቅ ነበር፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]] ተመልከት)