am_tn/mat/07/01.md

2.0 KiB

ማቴዎስ 7፡1-2

አያያዥ ዓረፍተ ነገር፡ በ in MAT 5:3 በተጀመረው የተራራው ስብከት ውስጥ ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን ማስተማሩን ቀጥሏል፡፡ አጠቃላይ መረጃ፡ ኢየሱስ በቡድን ለሚያደምጡ ሰዎች በግለሰብ ደረጃ ምን እንደሚያጋጥማቸው በመናገር ላይ ነው፡፡ በዚህ ክፍል ውስጥ “እናንተ” የሚለው ቃል እና የተሰጡት ትዕዛዛት በብዙ ቁጥር ተገልጸዋል፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-you]] ተመልትከት) አትፍረድ በዚህ ሥፍራ ላይ “አትፍረድ” የሚለው ቃል ጠንከር ያለ “ጠንከር ያለ ማውገዝን” ወይም “ጥፋተኛ አድርጎ መወሰንን” የሚያመለክት ቃል ነው፡፡ ኤቲ፡ “በሰዎችን ላይ አትፍረድ”፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]] ተመልከት) አይፈረድብህም ይህ በግልጽ እንዲህ ልገለጽ ይችላል፡፡ ኤቲ፡ “መጥፎ ፍርድ አይፈረድብህም፡፡” ([[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት) Be sure the reader understands the statement in 7:2 is based on what Jesus said in 7:1. ምክንያቱም ኢየሱስ በ7፡2 ላይ የተናገረው ንግግር መሠረቱ በ7፡1ላይ የተናገረው መሆኑን እርግጠኞች ሁኑ፡፡ በፈረዳችሁት ፍርድ እናንተም ላይ እንዲሁ ይፈረዳል ይህ በዚህ መልኩ ልገለጽ ይችላል፡፡ ኤቲ፡ “በሌሎች ሰዎች ላይ በፈረዳችሁበት መጥን ልክ እናንተም ላይ እግዚአብሔር ይፈርዳል፡፡” ([[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት) በዚያው ልክ ይፈረዳል ይህ እንዲህ በቀጥታ ልገለጽ ይችላል፡፡ ኤቲ፡ “እግዚአብሔር በዚያው ልክ ይፈርዳል፡፡” (rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive ተመልከት)